የኢሶዴፓ መግለጫ


ፀረ ሰላም ኃይሎች ባላቸው አካላት በዜጎች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን መንግሥት በአስቸኳይ እንዲያስቆመው የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ጠየቀ፡፡

ቪኦኤ አዲስ አበባ — ፀረ ሰላም ኃይሎች ባላቸው አካላት በዜጎች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን መንግሥት በአስቸኳይ እንዲያስቆመው የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ጠየቀ፡፡ ወንጀለኞቹ በሕግ እንዲጠየቁም ጥሪ አቀረበ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።